በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመሬት ጉዳይ በአዲስ አበባ


የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ካንቲባ አዳነች አቤቤ
የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ካንቲባ አዳነች አቤቤ

አልሚዎች ለልዩ ልዩ አገልግሎት እንዲውል የተሰጣቸውን መሬት በአፋጣኝ አልምተው ለተፈለገው አላማ ማዋል እንደሚጠበቅባቸው የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ካንቲባ አዳነች አቤቤ አሳሰቡ።

በከተማዋ እየታየ ካለው ዕድገት ጋር ተያይዞ እየጨመረ ለመጣው የመሬት ፍላጎት ምላሽ ለመስጠት ወደ መሬት ባንክ ገብቶ ከነበረው መሬት ውስጥ 138 ሄክታር ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች እንዲውል ለአልሚዎች መተላለፉም ተገልጿል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የመሬት ጉዳይ በአዲስ አበባ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:09 0:00XS
SM
MD
LG