Print
የአማራን ህዝብ ለጉዳት የሚዳርጉ መልእክቶችና መፈክሮች ህዝባዊ ሰልፎች ላይ መንጸባረቅ እንደሌለባቸው የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሳሰቡ፡፡
በህዝባዊ ትዕይንት ሰበብ የህዝቡን ደህንነት ወደ አደጋ በሚዳርጉ አካላት ላይ የክልሉ መንግሥት ህጋዊ ርምጃ እንደሚወስድ ተናግረዋለ ርዕሰ መስተዳድሩ፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡
No media source currently available