በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቻድ ፕሬዚዳንት ኢድሪስ ዴቢ የቀብር ሥነ ስርዓት ተካሄደ


 የቻድ ፕሬዚዳንት ኢድሪስ ዴቢ የቀብር ሥነ ስርዓት ተከናወነ
የቻድ ፕሬዚዳንት ኢድሪስ ዴቢ የቀብር ሥነ ስርዓት ተከናወነ

በዛሬው ዕለት በተከናወነው የቻድ ፕሬዚዳንት ኢድሪስ ዴቢ የቀብር ሥነ ስርዓት ላይ የተናገሩት የፈረንሳይ ፕሬዚደንት ኢማኑዌል ማክሮን

“ቻድን ማንም እንዲያስፈራራት አልፈቅድም” ሲሉ አስገነዘቡ።

ኢድሪስ ዴቢ በዚህ ሳምንት በሃገሪቱ ሰሚናዊ ክፍለ ግዛት ከአማጽያኑ ጋር የሚዋጉትን ወታደሮች በውጊያው ግንባር ተገኝተው በመጎብኘት ላይ ሳሉ ቆስለው ህይወታቸው ማለፉ ይታወሳል።

ቻድን ለቀጣዩ የአንድ ዓመት ተመንፈቅ ጊዜ የሚያስተዳድራት ወታደራዊ ምክር ቤት የተቋቋመ ሲሆን ምክር ቤቱን እንዲመሩ የሟቿ ፕሬዚዳንት ልጅ ጄኔራል ማሃማ ዴቢን ሰይሟቸዋል።

XS
SM
MD
LG