በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአማራ ብልፅግና ፓርቲ በሰሞኑ ሰልፎች ላይ


በባሕር ዳር የተደረገ ሰልፍ
በባሕር ዳር የተደረገ ሰልፍ

አብን የተሰነዘረበትን ክስ አስተባበለ።

የአማራ ብልፅግና ፓርቲ በቅርቡ በኦሮሚያ፣ ቤንሻንጉልና አማራ ክልል ውስጥ በአማራ ተወላጆች ላይ የደረሰው ግድያና ማፈናቀል የሀገር አንድነትን ለማናጋት በሚፈልጉ ኃይሎች የተቀነባበረ ነው አለ፡፡

ፓርቲው ባወጣው መግለጫ በአማራ ተወላጆች ላይ የሚደርሰውን ግድያና መፈናቀል በመቃወም በክልሉ የተለያዩ ከተሞች ለተደረጉት ህዝባዊ ሰልፎች ያለውን አክብሮት ገልጾ ሰልፉን ለፖለቲካ ዓላማ ማሰፈጸሚያና ከታሰበለት ህዝባዊ ዓላማ ውጭ ለማድረግ መሞከሩን አስታውቋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያይዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ

የአማራ ብልፅግና ፓርቲ በሰሞኑ ሰልፎች ላይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:36 0:00


XS
SM
MD
LG