አዲስ አበባ —
ኢትዮጵያ በታላቁ የኅዳሴ ግድብ ዙሪያ በሚደረገው ድርድር አካሄድ ላይ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት በሁለቱ የታችኛው የተፋሰስ ሀገሮች ላይ ተፅዕኖ እንዲያደርግ የሚያሳስብ ደብዳቤ ማስገባቷን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የሱዳን መንግሥት
“የኢትዮጵያን ወታደሮች ይዤ ነበር የሚለውም አግባብነት የሌለው ነው” ሲሉ የሚኒስትሩ ቃል አቀባይ አስተባበሉ።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡