በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ውስጥ ታጣቂዎች ሲቪሎችን መግደላቸው ተገለጸ


በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሽ ዞን ሴዳል ወረዳ ታጣቂዎች ሲቪሎችን መግደላቸውንና ንብረት ማውደማቸውን የዐይን እማኝ ነን ያሉ ለቪኦኤ ገልፀዋል።

ጥቃቱ መፈፀሙንና ጉዳይ መድረሱን ያረጋገጡት የክልሉ የፀጥታና ሰላም ግንባታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዮት አልቦሮ "ዓላማቸው የኅዳሴ ግድብን ግንባታ ማደናቀፍና ክልሉን ሰላም መንሳት ነው" ብለዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ውስጥ ታጣቂዎች ሲቪሎችን መግደላቸው ተገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:20 0:00


XS
SM
MD
LG