Print
በባሕር ዳር፣ ደብረ ማርቆስ፣ ወልደያ፣ ደሴ፣ ሀይቅ እና ሌሎችም ከተሞች ውስጥ ዛሬ በተካሄዱት ሰልፎች ላይ “አማራን ማሳደድ ይቁም፤ በአማራ ላይ እየተፈፀመ ያለው ግድያና መፈናቀል መንግሥትን ሊያሳስበው ይገባል” የሚሉ መፈክሮች ተሰምተዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡
No media source currently available