በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሲዳማ ክልል የምርጫ ዝግጅት


ሀዋሳ
ሀዋሳ

ምርጫው ሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ እንዲካሄድ የክልሉ መንግሥት ውስጣዊ እና ውጫዊ የፀጥታ ስጋት ያላቸውን ጉዳዮች ቀድም ብሎ መፍታቱን የሲዳማ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ደስታ ለዳሞ ተናገሩ።

ክልሉ ምርጫውን የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ሥርጭት በማያስፋፋ ሁኔታ ለማካሄድ ዝግጅት እያደረገ መሆኑንም ገልጸዋል።

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 5ተኛ ዙር 2ተኛ መደበኛ ጉባኤ የክልሉን የዘጠኝ ወር የሥራ አፈፃፀም በሃዋሳ ከተማ በመገምገም ላይ ነው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የሲዳማ ክልል የምርጫ ዝግጅት
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:47 0:00


XS
SM
MD
LG