በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኅዳሴ ጉዳይ ኢትዮጵያውያን ምሁራን ሚዲያውን ወቀሱ


ፎቶ ፋይል፦ ኅዳሴ ግድብ
ፎቶ ፋይል፦ ኅዳሴ ግድብ

ኢትዮጵያ እየገነባች ባለችው ኅዳሴ ግድብ ዙሪያ አንዳንድ ዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙሃን የሚዘግቡበት መንገድ የተፋሰሱን ሃገራት የጋራ ተጠቃሚነት የሚያበረታታ አይደለም ሲሉ ሰሞኑን በተካሄደ ውይይት የተሳተፉና በዘርፉ ጥናት ያደረጉ ምሁራን ገለፁ።

አንዳንድ የመገናኛ ብዙሃን ተቋማት የኅዳሴ ግድቡን ጉዳይ ለኢትዮጵያ የሉአላዊነት ለግብፅ ደግሞ የህልውና ጉዳይ አድርገው መዘገባቸው በወንዙ ፍትሃዊና የጋራ ተጠቃሚነት ላይ አሉታዊ ተፅህኖ ፈጥሯል ባይ ናቸው ምሁራኑ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

በኅዳሴ ጉዳይ ኢትዮጵያውያን ምሁራን ሚዲያውን ወቀሱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:02 0:00


XS
SM
MD
LG