በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአጣዬ አለመረጋጋት ዛሬም ቀጥሏል


ከትናንት ወዲያ ማምሻውን በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ ግድም ወረዳ፣ አጣዬ፣ ካራቆሬና ዙሪያው ቀበሌዎች ላይ በከባድ የጦር መሳሪያ የተቀሰቀሰው ወታደራዊ ጥቃት እንደቀጠለ የወረዳ አስተዳደሩ ገለጸ፡፡

ጥቃቱ በተመሳሳይ ወደ አንጾኪያ ገምዛ ወረዳ ቀበሌዎች መስፋፋቱ ታውቋል፡፡ በኤፍራታ ግድም ወረዳ ትናንት በተለይ አጣዬና ካራቆሪ ከተሞች ላይ የተቀሰቀሰው ወታደራዊ ጥቃት ለአፍታ ጋብ ካለ በኋላ በተጠናከረ መልኩ ቀጥሏል ነው የተባለው፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የአጣዬ አለመረጋጋት ዛሬም ቀጥሏል
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:42 0:00


XS
SM
MD
LG