በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአጣዬና ካራቆሬ አካባቢዎች የደረሰ ጥቃት


በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ ግድም ወረዳ አጣዬ ከተማ አስተዳደር ካራቆሬ ከተማ እና ዙሪያው አካባቢዎች ከትናንት ምሽት ጀምሮ እስከ ጠዋት የዘለቀ፣ በከባድ መሣሪያ የታገዘ ጥቃት መካሄዱን የወረዳው አስተዳደር አስታወቀ።

ወረዳው በቅርቦ ከኦሮሞ ብሄረሰብ ጋር በሚያጎራብቱ አካባቢዎች በተፈጠረው ግጭት ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ኗሪዎችን ለማቋቋም ጥረት እያደረኩ ነው ባለበት ወቅት ጥቃቱ መሰንዘሩ ለሌላ ሰብዓዊ ቀውስ የሚዳርግ ነው ይላል።

በጥቃቱ የሞቱና የቆሰሉ ንጹሀን ስለመኖራቸው እየተነገረ ነው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

በአጣዬና ካራቆሬ አካባቢዎች የደረሰ ጥቃት
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:05 0:00


XS
SM
MD
LG