በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኬንያ ስላሉ ስደተኞች ጉዳይ የመንግሥታቱ ድርጅት መልዕክት


ፎቶ ፋይል፦ ደዳብ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ
ፎቶ ፋይል፦ ደዳብ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ

ኬንያ የደዳብና ካኩማ ስደተኞች መጠለያዎችን በሁለት ሣምንታት ለመዝጋት ስላሳለፈችው ውሳኔ ዛሬ መግለጫ ያወጣው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደት ጉዳዮች ከፍተኛ ኮሚሽነር /ዩኤንኤችሲአር/ የኬንያ መንግሥት የሚወስዳቸው እርምጃዎች የስደተኞቹን መብትና ክብር በጠበቀ ሁኔታ እንዲሆን አሳስቧል።

በሌላ በኩል ደግሞ መንግሥት ባወጣው መግለጫ ላይ ጊዜያዊ እግድ ያወጣው የኬንያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት መንግሥቱ ጥሎት የነበረውን የጊዜ ገደብ ለአንድ ወር አራዝሟል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ኬንያ ስላሉ ስደተኞች ጉዳይ የመንግሥታቱ ድርጅት መልዕክት
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:06 0:00


XS
SM
MD
LG