በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአፋርና የሶማሌ ክልሎች መሪዎች ለሰላም መፍትሄ ተስማሙ


የአፋርና የሶማሌ ክልሎች ፕሬዚዳንቶች በአዋሳኝ አካባቢዎች ለአንድ ሳምንት የቆየውን ግጭት ለማስቆም ከስምምነት ላይ መድረሳቸው ተገለፀ። ከስምምነቱ ላይ የደረሱትም በሰላም ሚኒስቴር አስተባባሪነት መሆኑ ታውቋል።

ሁለቱ የክልል መንግሥታት በአራት ጉዳዮች ላይ ከስምምነት መድረሳቸውን የሶማሌ ክልል መንግሥት ገለጿል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የአፋርና የሶማሌ ክልሎች መሪዎች ለሰላም መፍትሄ ተስማሙ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:17 0:00


XS
SM
MD
LG