በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ ዓለም አቀፉን የመገናኛ ብዙሃን ከሰሰች


ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በህወሓት እና በዓለም አቀፉ ሚዲያ የፕሮፖጋንዳ ዘመቻ ተፅዕኖ ሥር እንዳይወድቅ የኢትዮጵያ መንግሥት አሳስቧል።

"ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በተዛቡና መሬት ላይ ያለውን ሐቅ በማያንፀባርቁ ዘገባዎች እየተጥለቀለቀ ነው" ይላል።

የኢትዮጵያ መንግሥት በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በኩል ያወጣው መግለጫ። መገናኛ ብዙሃኑ መንግሥትን ለመወንጀል የሚያደርጉት መቻኮል ደግሞ ህወሓት በማይካድራ የፈፀመውን እና በተደራጀ መረጃ የተደገፈውን ግድያ ለመሸፈን ጭምር ያለመ ነው ብሏል መግለጫው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ኢትዮጵያ ዓለም አቀፉን የመገናኛ ብዙሃን ከሰሰች
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:08 0:00


XS
SM
MD
LG