በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዘንድሮው ማትሪክ ተማሪዎች ጥሩ ውጤት አስመዘገቡ


አዲስ አበባ
አዲስ አበባ

በኦሮምያ ልማት ማህበር /ኦልማ/ ከ40 በላይ የአዳማ አዳሪ ትምህርት ቤት የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ከ600 በላይ ውጤት ማምጣታቸውን ትምህርት ቤቱ አስታወቀ።

የኦልማ አዳማ ቅርንጫፍ አዳሪ ትምህርት ቤት ርዕሰ-መምህር አበበ ዘውዴ ተማሪዎቻቸው ለውጤት እንዲበቁ ሲሰሩ መቆየታቸውን ገልፀዋል። ከ600 በላይ ካመጡት መካከልም የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው ወንድና ሴት ተማሪዎች ለዚህ ውጤት የበቁበትን ምስጢር ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

በዘንድሮው ማትሪክ ተማሪዎች ጥሩ ውጤት አስመዘገቡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:52 0:00


XS
SM
MD
LG