በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኦፌኮ በግድያዎች ላይ ምርመራ እንዲካሄድ አሳሰበ


ፎቶ ፋይል፦ የኦፌኮ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና
ፎቶ ፋይል፦ የኦፌኮ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና

በኢትዮጵያ የተለዩ አካባቢዎች እየደረሱ ያሉ የሰው ህይወት መጥፋት፣ ንብረት መውደም እና የፀጥታ ችግሮች በገለልተኛ አካል ይጣሩ ሲል የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ /ኦፌኮ/ ጠየቀ።

አሁን በሀገሪቱ እየታዩ ያሉ ችግሮችን ለመፈታት ገዢው ፓርቲ እና ተፎካካሪ ፓርቲዎች እንዲሁም የሀገሪቷ ችግር የኛም ችግር ነው ብለው የሚያምኑ አካላት ሁሉ መረባረብ አለባቸው ሲሉም የፓርቲው ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ኦፌኮ በግድያዎች ላይ ምርመራ እንዲካሄድ አሳሰበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:04 0:00


XS
SM
MD
LG