በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመተከል ተፈናቃዮች ስጋት እንዳየለ ነው


ሌተናል ጀኔራል አሥራት ዴኔሮ
ሌተናል ጀኔራል አሥራት ዴኔሮ

በማንነታቸው ምክንያት ከቤንሻንጉል ክልል መፈናቀላቸውን የገለፁ የአማራ ተወላጆች አሁንም ከፍተኛ የሆነ የደህንነት ስጋት ችግር ውስጥ እንዳሉ ይናገራሉ።

“ኮማንድ ፖስቱም አካበቢውን በማረጋጋት ረገድ ተፈላጊውን ውጤት እያመጣ አይደለም” ብለዋል።

ወደ አማራ ክልል ለመመለስ ፍላጎት ቢኖራቸውም ታጣቂው ቡድን ኬላ ላይ በመቆምና የኮቴ ክፈሉ በማለት በሰው 3ሺ ብር በመኪና እስከ 17ሺ ብር እያስከፈሉ እንደሚገኝ ተናግረዋል።

በተነሱት ችግሮች ዙሪያ ለአሜሪካ ድምፅ መልስ የሰጡት የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል የኮማንድ ፖስት አስተባባሪ ሌተና ጀኔራል አሥራት ዴኔሮ ኮማንድ ፖስቱ አካባቢውን ለማረጋጋት እየጠቀመባቸው ያሉት ሁለት መንገዶች ውጤት ለማምጣት ጊዜ እንደሚፈልጉ አስረድተዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የመተከል ተፈናቃዮች ስጋት እንዳየለ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:52 0:00


XS
SM
MD
LG