በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ደቡብ ውስጥ አጥቂዎች ህይወት አጠፉ


አቶ ርስቱ ይርዳው
አቶ ርስቱ ይርዳው

በደቡብ ክልል በሚገኙ በምዕራብ ኦሞ ዞን ቤንች ሸኮ ዞን ጉራፈርዳ እና በአማሮ ልዩ ወረዳ እና በተፈጠረ የፀጥታ ችግር እና ጥቃቶች በርካታ ሲቭሎች መገደላቸውና የፀጥታ ሃይሎች መሰዋታቸውን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ርስቱ ይርዳው ዛሬ ማምሽውን በሰጡት መግለጫ አስታወቁ።

ባለፉት ሁለት ቀናት በጉራፈርዳ ወረዳ 10 ሰዎች ፤ በአማሮ ልዩ ወረዳ ደግሞ ባለሁት ሁለት ሳምንታት ውስጥ 13 ሰዎች መገደላቸውን የየአከባቢዎቹ የዓይን እማኞች በአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር በመግለጫቸው በእነዚህ አከባቢዎች ተረጋግቷል ፤ ሰላም መመልስ ተችሏል ብሉም የአከባቢዎቹ ነዋሪዎች ዛሬም የደህንነት ስጋት እንዳለ ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ደቡብ ውስጥ አጥቂዎች ህይወት አጠፉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:08 0:00


XS
SM
MD
LG