Print
በሶማሌ ክልል ሲቲ ዞን የምርጫ ቦርድ በ8 ቀበሌዎች በሚገኙ 30 የምርጫ ጣቢያዎች ምርጫ ላለማካሄድ ያስተላለፍውን ውሳኔ በመቃወም ሰልፍ ተደረገ።
የኢሳ ጎሳ ኡጋዛዊ ም/ቤትና የሀገር ሽማግሌዎችም ውሳኔውን አውግዘውታል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡
No media source currently available