Print
የአማራ ብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ማስጀመሪያ መርኃግብር ትናንት በክልሉ ዋና ዋና ከተሞች አካሂዷል።
ፓርቲው ፕሮግራሙንና የምርጫ ምልክቱን እንዲሁም ለክልል ምክር ቤትና ለህዝብ ተወካዮች ምክር ያቀረባቸውን ዕጩዎች ለህዝብ አስተዋውቋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡
No media source currently available