በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአጣዬ እስከ ከሚሴ እና አካባቢዎቻቸው "መረጋጋት እየተመለሰ ነው"


በከባድ ጦር መሳሪያ የታገዘ ግጭት የተቀሰቀሰባቸው በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋና የኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞኖች ከተሞች በሆኑት አጣዬና ከሚሴ እንዲሁም አካባቢዎች ሰሞኑን ተቀስቅሶ የነበረው የሰላም መደፍረስ ወደ መረጋጋት እየተመለሰ መሆኑን የአካባቢዎቹ ባለሥልጣናት ለቪኦኤ ገለጹ።

በህይወት በአካልና በንብረት ላይ ብዙ ጉዳት መድረሱን ባለሥልጣናቱ ቢናጋሩም ቁጥሮችን ከመግለጽ ተቆጥበዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

በአጣዬ እስከ ከሚሴ እና አካባቢዎቻቸው "መረጋጋት እየተመለሰ ነው"
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:20 0:00


XS
SM
MD
LG