በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሰብዓዊ መብት ጥሰት በአክሱም - የኢሰመኮ ሪፖርት


በትግራይ ክልል አክሱም ከተማ ከአንድ መቶ በላይ ሰዎች መገደላቸው እና ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት መፈፀሙን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ።

ጥቃቱ የተፈፀመው በወቅቱ በአክሱም ከተማ በነበሩ የኤርትራ ወታደሮች መሆኑንም የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን የምርመራ እና ክትትል ከፍተኛ አማካሪ አቶ አስመላሽ ዮውሃንስ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

በአክሱም ከተማ የተፈጸመው ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት በአጠቃላይ በክልሉ የተሟላ ምርመራ ማድረግ እንደሚያፈልግ አመላካች መሆኑንም ገልጠዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የሰብዓዊ መብት ጥሰት በአክሱም - የኢሰመኮ ሪፖርት
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:17 0:00


XS
SM
MD
LG