አዲስ አበባ —
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኤርትራ ወታደሮች በኢትዮጵያ ድንበር ተሻግረው ትግራይ ክልል ውስጥ እንደሚገኙ ለመጀመሪያ ጊዜ በይፋ ተናገሩ።
የኤርትራ መንግሥት በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ወታደሮቹን ለማስወጣት ብሔራዊ የደህንነት ስጋት አለብኝ ማለቱንም ገልፀዋል።
ማንኛውንም ወንጀል የፈፀመ ወታደርተጠያቂ እንደሚሆንም ተናግረዋል። በኢትዮጵያ ውስጥ ይፈፀማሉ የሚባሉ ጥፋቶች የተዛቡና ኢ- ፍትሃዊ አመለካከቶች እንዳሉም ተናግረዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡