በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዳኛ ትዕዛዝ አለመከበር በኦሮምያ


በአንዳንድ የኦሮምያ አካባቢዎች የፍርድ ቤት ትእዛዝ እንዲከበር እና የህግ የበላይነት እንዲረጋገጥ ለሚመለከተው አካል በተደጋጋሚ ያደረግነው ጥሪ እስካሁን አጥጋቢ መልስ አላገኘም ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን አስታውቋል።

ኮሚሽኑ ትናንት ባወጣው መግለጫ በጂማ ከተማ በእስር ላይ የሚገኙትና ሰሞኑን ፍርድ ቤት በዋስ የለቀቃቸው ሞሀመድ ዴክሲሶ እና ሌሎች ሁለት ሰዎች እስካሁን አለመፈታታቸውን እንደ ማሳያ ጠቅሷል።

መግለጫው ከወጣ በኋላ ከመሀመድ ዴክሲሶ ጋር ከታሰሩት ሁለት ሰዎች አንዱ የሆኑት ዶ/ር ወንድሙ ለገሰ መፈታታቸውን ጠበቃቸው ገልጸዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የዳኛ ትዕዛዝ አለመከበር በኦሮምያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:13 0:00


XS
SM
MD
LG