በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የምርጫውን ደህንነት እንደሚያስጠብቅ ፖሊስ አስታወቀ


አዲስ አበባ
አዲስ አበባ

6ኛው የኢትዮጵያ አጠቃላይ ምርጫ ከትግራይ ክልል በስተቀር በሁሉም የሀገርቱ ክፍሎች እንደሚካሄድ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።

ኮሚሽኑ እንደገለጸው የፀጥታ ችግር ይታይባቸው በነበሩ ምዕራብ ወለጋን እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝን በመሳሰሉ አካባቢዎችም ምርጫው በሠላም እንዲካሄድ የሚያስችል ሥራ እየተሰራ ነው።

በሌላ በኩል በሰሜኑ የሀገርቱ ክፍል በተፈፀመው የሀገር ክደት ወንጀል የታሳተፉ 72 ሰዎች እና በማይካድራ ጭፍጨፋ በቀጥታ ተሳታፊ የሆኑ 37 ግለሰቦች በትናንትናው እለት ወህኒ ወርደዋል ሲል የፌዴራል ፖሊስ ኮምሽን አስታውቋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የምርጫውን ደህንነት እንደሚያስጠብቅ ፖሊስ አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:36 0:00


XS
SM
MD
LG