በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የምርጫ ተወዳዳሪዎች ምዝገባ ጊዜ አለቀ


የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ
የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ

በ2013 ሀገር አቀፍ ምርጫ ለመወዳደር 47 ተፎካካሪ ፓርቲዎች 8ሺህ 209 ዕጩዎችን ማቅረባቸውን እና የዕጩዎቹ ምዝገባ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።

ከ1መቶ በላይ በግል የሚወዳደሩ ዕጩዎችም እንደተመዘገቡ ተገልጿል። በመራጮች ምዝገባ ወቅት ዳግም ምዝገባ እንዳይካሄድ ጥብቅ ሥርዓት የተዘረጋ መሆኑንም የቦርዱ ሰብሳቢ ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የምርጫ ተወዳዳሪዎች ምዝገባ ጊዜ አለቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:28 0:00


XS
SM
MD
LG