በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፀጥታ ም/ቤቱ በኢትዮጵያ ጉዳይ ሳይወስን ቀረ


የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት /ፎቶ ፋይል/
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት /ፎቶ ፋይል/

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት በኢትዮጵያ ጉዳይ የጠራው ስብሰባ ያለስምምነት ተጠናቀቀ። ሁኔታውን ያላገናዘቡ ወቀሳዎች ያሏቸው መታረም እንዳለባቸው የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሳሰቡ።

በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽነር በበኩላቸው በትግራይ የሰብዓዊ መብቶች እየተጣሱ ነው ይላሉ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የፀጥታ ም/ቤቱ በኢትዮጵያ ጉዳይ ሳይወስን ቀረ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:25 0:00


XS
SM
MD
LG