በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያዊያንን በኢንተርኔት የሚያሳትፍ ዓለም አቀፍ የሙዚቃ ዉድድር


'ዜማ ፍለጋ' - በቨርችዋልና በአካል የሚካሄድ የድምጻዊነት ውድድር
'ዜማ ፍለጋ' - በቨርችዋልና በአካል የሚካሄድ የድምጻዊነት ውድድር

ተቀማጭነቱ በሰሜን አሜሪካ የሆነው ኢትዮ ግሎባል አርትስ ከያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት ጋር በመተባበር በመላዉ ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የሚሳተፉበት 'ዜማ ፍለጋ' የተሰኘ የድምጻዊነት ውድድር ማዘጋጀቱን አስታወቀ። ውድድሩ በቨርችዋልና በአካል የሚካሄድ ሲሆን አሸናፊው አሜሪካን በሚገኘው ኢንትሪግ ሪከርድስ አልበሙን እንዲሰራና በተለያዩ የአሜሪካ ግዛቶች የኮንሰርት ስራዎች እንዲያቀርብ ግብዣ ይደረግለታል።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ)

ኢትዮጵያዊያንን በኢንተርኔት የሚያሳትፍ ዓለም አቀፍ የሙዚቃ ዉድድር
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:51 0:00


XS
SM
MD
LG