በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኬንያ በኢንተርኔት አማካይነት የሚከናወነው የፍ/ቤት ችሎት


ፎቶ ፋይል፦ ናይሮቢ
ፎቶ ፋይል፦ ናይሮቢ

በኬንያ በኢንተርኔት አማካይነት የሚከናወነው የፍርድ ቤት ችሎት ብይኖችን በፍጥነት ለመስጠት እየጠቀመ መሆኑ ተነግሯል። የኬንያ የህግ ባለሞያዎች መረሃ ግብሩ ተስፋፍቶ የሀገሩን ዜጎች ተጠቃሚ እንዲያደርግ ጠይቀዋል።

በኬንያ ችሎቶችን በበየነ መረብ ማከናወን ሂደት የተጀመረው የኮሮናቫይረስ ወረርሺኝ ከተከሰተ በኋላ ነው። ከወረርሺኙ በኋላ የሀገሪቱ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ባስቀመጠዉ መሠረት ችሎቶች በኢንተርኔት እየተከናወኑ ሲሆኑ፣ ይህ ሁኔታ የፍርድ ሂደቱን እያፋጠነ መሆኑን የኬንያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጠበቃ ኦማሪ ዋኪፋናና ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በኬንያ በኢንተርኔት አማካይነት የሚከናወነው የፍ/ቤት ችሎት
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:02 0:00


XS
SM
MD
LG