በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የችሎት ዘገባ


የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ጉዳይ ሲመለከት የቆየው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ የፀረ ሽብር እና ህገመንግሥታዊ ወንጀሎች 2ኛ ችሎት ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በሦስት ተከሳሾች ላይ የጥፋተኛነት ብይን ሰጥቷል። ተከሳሽ ላምሮት ከማልን በነፃ አሰናብቷል።

በሌላ ችሎት የእነ አቶ ጀዋር መሐመድ የህክምና ውሳኔ ለምን እንዳልተፈፀመ ታስረው እንዲቀርቡና መልስ እንዲሰጡ የታዘዙት የቃሊቲ ማረሚያ ቤት ኃላፊ “ውሳኔው ያልተከናወነው ከበላይ በመጣ ትእዛዝ ነው” ብለዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የችሎት ዘገባ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:28 0:00XS
SM
MD
LG