በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ሰዎች እያደረጉት ያለው እርብርብ ልብ የሚነካ ነው” - አርቲስት ታማኝ በየነ


በጣይቱ ሆቴል እርዳታ የማስተባበር ሥራ ሲሠራ
በጣይቱ ሆቴል እርዳታ የማስተባበር ሥራ ሲሠራ

ግሎባል አሊያንስ ከሌሎች የሰብዓዊ መብት ማኅበራትና የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ጋር በመሆን ለትግራይናለመተከል ተጎጂዎች እርዳታ ለማሰባሰብ የሚያደርገው ርብርብ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ እየተለመደ የመጣውንየተቸገሩ ሰዎችን ለመርዳት በማንነት እና በብሔር የመቧደን እንቅስቃሴ የመቀየር አላማ እንዳለው የድርጅቱዴሬክተር አርቲስት ታማኝ በየነ ለአሜሪካ ድምፅ ገልጿል።

በአጠቃላይ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ችግር በቀላሉ በእርዳታ ብቻ እንደማይፈታ የሚናገሩት ታማኝ በየነ፤ እርዳታ ማሰባሰቡ ቢያንስ አንደኛው አንደኛውን“አለሁልህ” የሚል ስሜት መፍጠሪያ ነው ያለ ሲሆን፣ ይህ ሐሳባቸው ተቀባይነት አግኝቶ ፤ሰዎች ከአንድ የታሸገፓስታ ጀምሮ ያላቸውን በማዋጣት ላይ መሆናቸውንም ገልጿል።

/ቃለ ምልልሱን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።/

“ሰዎች እያደረጉት ያለው እርብርብ ልብ የሚነካ ነው” - አርቲስት ታማኝ በየነ
please wait

No media source currently available

0:00 0:17:38 0:00


XS
SM
MD
LG