በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኦነግ አመራሮቼ ታፍነው ተወስደውብኛል ሲል ቅሬታ አቀረበ


የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ኦነግ የድርጅቱ ልሳን ጋዜጠኞች እና የኦነግ አመራሮች በመንግሥት ታፍነውተወስደዋል ሲል አመለከተ። ታኅሣሥ 1/ 2013 ዓ .መ ማለዳ ላይ በተለያዩ የኃላፊነት እርከን ላይ የሚገኙስምንት አመራሮች እና ሁለት ጋዜጠኞች በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች ተወስደው መታሰራቸውንምፓርቲው አስታውቋል።

ኦነግ ብልፅግና ፓርቲ ላይ ያቀረበው አቤቱታ ላይ ብልፅግና ፓርቲ ያስተባበለ ሲሆን የስም ማጥፋት ድርጊትነው ሲልም ወቅሷል::

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

ኦነግ አመራሮቼ ታፍነው ተወስደውብኛል ሲል ቅሬታ አቀረበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:47 0:00


XS
SM
MD
LG