በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቀይ መስቀል የመጀመሪያውን የሕክምና ቁሳቁስ መቀሌ አደረሰ


ፎቶከዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ድረ ገፅ ላይ ከ
ኢትዮጵያው ክፍል  በስክሪን ቅጂ የተወሰደ ነው
ፎቶከዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ድረ ገፅ ላይ ከ ኢትዮጵያው ክፍል  በስክሪን ቅጂ የተወሰደ ነው

ዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ወደ ከግጭቱ በኋላ ለመጀመሪያ ግዜ የሕክምና መገልገያ ቁሳቁሶችየጫኑ ሰባት መኪኖች መቀሌ ከተማ ማድረስ ቻለ።

የቀይ መስቀል ኮሚቴ የኮሚኒኬሽን የሥራ ክፍል ሃላፊ አቶ ዘውዱ አያሌው ቀይ መስቀል ኮሚቴ ትግራይያደረሰውን ቁሳቁስ ለክልሉ ጤና ቢሮ፣ ለአይደር ሆስፒታል እና ለኢትዮጵያ ቀይ ማኅበር መስቀልመድሃኒት ቤቶች ማድረሱን ገልጿል።

ከአቶ ዘውዱ አያሌው ጋር ያደረግነውን ቃለ ምልልስ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ቀይ መስቀል የመጀመሪያውን የሕክምና ቁሳቁስ መቀሌ አደረሰ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:13 0:00


XS
SM
MD
LG