በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አላማጣ ከስጋት አገግማ የወትሮ ገጽታዋን እየያየዘች ነው


አላማጣ ከተማ ተቋርጠው የነበሩ መንግሥታዊና ሕዝባዊ አገልግሎቶች እንዲቀጥሉ መደረጋቸውን የከተማዋ ጊዜያዊ አስተዳደር ገለጸ፡፡

የመማር ማስተማሩ ሂደት ግን በአፍ መፍቻ ቋንቋ መማር አለብኝ የሚለው የአካባቢው ማኅበረሰብ ጥያቄ ምላሽ ባለማግኘቱ እስካሁን አለመጀመሩን ጊዜያዊ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡

በጦርነቱ መቀስቀስ ተቋርጠው የነበሩ መንግሥታዊና ሕዝባዊ አገልግሎቶች ጀምረዋል፡፡ አስተያየታቸውን ለአሜሪካ ድምጽ የሰጡት ጊዜያዊ የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ ካሳ ረዳ የተቋረጠውን አገልግሎት ከማስቀጠል ባለፈ ያልተጀመሩትን እንዲጀምሩ ሁኔታዎችንበማመቻቸት ላይ መሆናቸውን ጠቅሰዋል፡፡

(የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ወደ ስፍራው ተንቀሳቅሶ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

አላማጣ ከስጋት አገግማ የወትሮ ገጽታዋን እየያየዘች ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:17 0:00


XS
SM
MD
LG