በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በማይካድራ በጅምላ የተቀበሩ ሰዎች ፀሎተ ፍትሃት ተደረገላቸው

This file aerial view taken on November 21, 2020 shows a cemetery where alleged victims of the November 9, 2020 massacre were buried in collective graves, in Mai Kadra, Ethiopia.
This file aerial view taken on November 21, 2020 shows a cemetery where alleged victims of the November 9, 2020 massacre were buried in collective graves, in Mai Kadra, Ethiopia.

በማይካድራ በጅምላ የተቀበሩ ሰዎች ፀሎተ ፍትሃት ተደርጎላቸው አስክሬናቸው ቤተክርስቲያ ውስጥ እንዲያርፍ ተደረገ። ሰሞኑን ሰሜን ኢትዮጵያ የሚገኘው የሃዋሳው ዘጋቢያችን ዮናታን ዘብዲዮስ ዛሬ ውሎውን ማይካድራ አድርጎ ነበር። የሟቾች ፀሎተ ፍትሃት ሲደረግም ተከታትሏል።

በአጠቃላይ በሰሜን ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ መንግሥት ሕግ የማስከበር ዘመቻ በሚል የሚጠራውጦርነት ከተጀመረ በኋላ፤ የፌደራል መንግሥት፣የአማራ ክልል ልዩ ኃይልና የአማራ ሚሊሺያ ወደተቆጣጠራቸው ዳንሻ፣ ሁመራ እና ማይካድራ ተጉዞ ሁኔታዎቹን የቃኘው ዘጋቢያችን ዮናታንዘብዲዮስ፤ በከተሞቹ የሚገኙ ሱቆች እየተከፈቱ እንደሆነና የንግድ እንቅስቃሴም እየተጀመረ መሆኑንማየት ችሏል።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

በማይካድራ በጅምላ የተቀበሩ ሰዎች ፀሎተ ፍትሃት ተደረገላቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:12:32 0:00

XS
SM
MD
LG