በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ብልጽግና ለምርጫ እየተዘጋጀ መሆኑን አስታወቀ


የሲቪክማኅበራትና የፖለቲካ ፓርቲዎች ጉዳይ ኃላፊ ዶ/ር ዓለሙ ስሜ 
የሲቪክማኅበራትና የፖለቲካ ፓርቲዎች ጉዳይ ኃላፊ ዶ/ር ዓለሙ ስሜ 

በዚህ ዓመት ይካሄዳል ለተባለው ብሄራዊ ምርጫ እየተዘጋጀ መሆኑን ገዥው ብልፅግና ፓርቲ አስታውቋል።

የታሠሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች እንዲፈቱና የፖለቲካ ምኅዳሩ እንዲሰፋ በመጠየቅ እንዲሁም “አመቺየመረጋጋት ሁኔታ የለም” በሚል ምርጫው እንዲተላለፍ ያሳሰቡት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስና በአቶዳዉድ ኢብሳ የሚመራው ኦሮሞ ነፃነት ግንባር ባወጧቸው መግለጫዎች ላይም የገዥው ፓርቲ የሲቪክማኅበራትና የፖለቲካ ፓርቲዎች ጉዳይ ኃላፊ ዶ/ር ዓለሙ ስሜ ማብራሪያ ሰጥተዋል።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

ብልጽግና ለምርጫ እየተዘጋጀ መሆኑን አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:56 0:00


XS
SM
MD
LG