No media source currently available
በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የትምህርት መርኃግብር በኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቤቶች ዛሬ ህዳር 7/2013 ዓ.ም. ይጀምራል ተብሎ የነበረ ቢሆንም በታቀደው መሠረት አለመከናወኑ ታውቋል። የመማር ማስተማር ሂደቱ ያልተጀመረው “የዝግጅት ሥራዎች ባለመጠናቀቃቸው ነው” ብሏል የኦሮምያ ትምህርት ቢሮ።