ኢትዮጵያ —
የዩናይትድ ስቴትስ ፕረዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሱዳንና እስራኤል ግንኙነታቸውን ማዳሳቸውን ባለፈው አርብ ባስታወቁበት ወቅት የታላቁ ህዳሴ ግድብ ጉዳይንም አስንስተው ነበር። ከእስረኤልና ከሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትሮች ጋር በስልክ ሲነጋገሩ ነው የህዳሴ ግድብን ጉዳይ ያነሱት።
ትራምፕ በስልኩ ንግግራቸው ወቅት ታላቁን የህዳሴ ግድብን አስመልክቶ ስለሚደረገው ድርድርም ያነሱት ከሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ነበር። ኢትዮጵያ ከድርድሩ በመውጣትዋ ግብጽ ደስተኛ አይደለችም። ስለሆነም ግብጽ “ግድቡን ታፈነዳለች” ብለዋል።
የኢትዮጵያ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በጉዳዩ ላይ ያወጣውን መገለጫ መልስካቸው አመሃ ያሰማናል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።