በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሁለት እንደራሴዎች ኢትዮጵያን የሚመለከት አዲስ የውሳኔ ረቂቅ አቀረቡ

በምክር ቤቱየውጭ ጉዳይ ኮሚቴ የአፍሪካ ንዑስ ኮሚቴ ሊቀመንበር የሆኑት የካሊፎርኒያዋእንደራሴ ካረን ባስ እና የኮሚቴው ቀዳሚ አባል የኒው ጀርሲው ሪፐብሊካን እንደራሴክሪስ ሄንሪ ስሚዝ  ላይ ደቡብ ሱዳን ውስጥ
በምክር ቤቱየውጭ ጉዳይ ኮሚቴ የአፍሪካ ንዑስ ኮሚቴ ሊቀመንበር የሆኑት የካሊፎርኒያዋእንደራሴ ካረን ባስ እና የኮሚቴው ቀዳሚ አባል የኒው ጀርሲው ሪፐብሊካን እንደራሴክሪስ ሄንሪ ስሚዝ  ላይ ደቡብ ሱዳን ውስጥ

በኢትዮጵያየሚደረገውን የዴሞክራሲያዊ ማሻሻዎች የሚደግፍና ከኢትዮጵያ ላይ የተቋረጠውየውጭ ድጋፍ የሚያሳስባቸው መሆኑን የሚገልፅ የውሳኔ ረቂቅ አቀረቡ።

በምክር ቤቱየውጭ ጉዳይ ኮሚቴ የአፍሪካ ንዑስ ኮሚቴ ሊቀመንበር የሆኑት የካሊፎርኒያዋእንደራሴ ካረን ባስ እና የኮሚቴው ቀዳሚ አባል የኒው ጀርሲው ሪፐብሊካን እንደራሴክሪስ ሄንሪ ስሚዝ ባቀረቡት በዚህ የውሳኔ ረቂቅ ላይ፤ ከኢትዮጵያ ላይ የውጭ ድጋፍመቋረጡ እንዳሳሰባቸው ጠቁመዋል።

አድራጎቱ በኢትዮጵያ ማኅበረሰብ ላይ ጎጂ ጫናእንደሚያሳድርም አመላክተዋል። “የዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክር ቤትከኢትዮጵያ ጎን እንደሚቆምና ለዴሞክራሲያዊ ማሻሻያዎች የሚያደርጓቸውንሰላማዊ ጥረቶች እንደምንደግፍ በድጋሚ እናረጋግጣለን” ይላል የእደራሴ ባስ እናየእንደራሴ ስሚዝ ረቂቅ ውሳኔ።

XS
SM
MD
LG