Print
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና ቀዳማዊት እመቤት ሜላኒያ ትራምፕ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው በትዊተር ገፃቸው ላይ አስታወቁ።
ፕሬዚዳንት ትራምፕ እርሳቸውና ባለቤታቸው በአስቸኳ ወደ ለይቶ ማቆያ እንደሚያስገቡና አስፈላጊውን ክትትል እንደሚያደርጉም ይፋ አድርገዋል።