በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ወደ ዴሞክራሲ ለመሸጋገር የነበረው ተስፋ ተጨናግፏል” - ኦፌኮ


ዶ/ር መረራ ጉዲና
ዶ/ር መረራ ጉዲና

ብልፅግና በጥሩ መንገድ ላይ ነው ብሏል

“በኢትዮጵያ ወደ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ለመሸጋገር የነበረው ተስፋ ተጨናግፏል” ሲል የኦሮሞ ፌደራላዊኮንግረስ(ኦፌኮ) አስታወቀ። ለዚህ ቀውስ ዋናውመንስኤ ገዢው ፓርቲ የሚከተለው አግላይ የሽግግርፍኖተ ካርታ እንደሆነ በመግለፅም ይከሳል።

ገዢው ፓርቲ በበኩሉ ሽግግሩ በጥሩ መንገድ ላይእንዳለ አስታውቆ በዋና ዋና አገራዊ ጉዳዮችምከተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር እየመከረ መሆኑን ገልጿል።

(ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

“ወደ ዴሞክራሲ ለመሸጋገር የነበረው ተስፋ ተጨናግፏል” - ኦፌኮ
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:03 0:00


XS
SM
MD
LG