በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሦስት ንቅናቄዎች አቤቱታና የትግራይ ክልል ምላሽ


የሦስት ንቅናቄዎች አቤቱታና የትግራይ ክልል ምላሽ
የሦስት ንቅናቄዎች አቤቱታና የትግራይ ክልል ምላሽ

የራያ ራዩማ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ እና የወጅራት ጠሂሳ አቤቱታና የትግራይ ክልል ምላሽ።

ለማንነት ጥያቄ ምላሽ ያልሰጠው የትግራይ ክልል መንግሥት፤ “ከመስከረም 30 በኋላመንግሥት የለም” በሚል እያራመደው የሚገኘው አቋም የራያን፣ የወጅራትንናየወልቃይት ጠገዴን ሕዝብ እንደማይመለከት አይመለከትም በአካባቢዎቹ የተደራጁየፖለቲካ ድርጅቶች አስታወቁ። አሁንም በአካባቢዎቹ ጥቃት ሊፈጸም ስለሚችልየፌደራሉ መንግሥት ጥበቃ እንዲያደርግላቸው ድርጅቶቹ ጠይቀዋል።

በሌላ በኩል የትግራይ ክልል የኮሙዩኒኬሽንስ ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ሐዱሽ ካሱ፤"ከመስከረም 25 በኋላ የሚሰጋ ካለ ሕገወጥ አካል እንጂ የማንኛው ብሄር ተወላጅበትግራይ በሰላም እኖረ ይገኛል በቀጣይም በሰላም ይኖራል" ብለዋል።

(መስፍን አራጌ እና ሙሉጌታ አፅብሃ ያጠናቀሩትን ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይልያዳምጡ)

የሦስት ንቅናቄዎች አቤቱታና የትግራይ ክልል ምላሽ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:52 0:00


XS
SM
MD
LG