ዋሽንግተን ዲሲ —
ይህንን ውሳኔ የትግራይ ነፃነት ፓርቲና አሲምባ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ተቀብለውታል:: ሳልሳይ ወያነ ትግራይ ደግሞ “የክልሉን ዴሞክራሲያዊ ሂደት የሚያዳክም ነው በማለት” ተቃውሞታል። ባይቶና ፓርቲ ደግሞ በዚህ ሳምንት መጨረሻ በሚያካሂደው ስብሰባየመጨረሻ አቋሙ እንደሚያሳውቅ ተነግሯል::
(ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)