በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጋቢና መዝናኛ | ፍትህ ፈላጊ ኢትዮጵያዊያንን ስለዘከረው ፊልም እና ሌሎች ኪናዊ ጥንቅሮች


.
.

በኢትዮጵያዊቷ ታዋቂ ዓለም አቀፍ ሞዴልና ተዋናይት፣ እንዲሁም የዓለም የጤና ድርጅት እና ህጻናት ጤና ጥበቃ አምባሳደር ሊያ ከበደ ፕሮዲዩስ የተደረገ 'ፍትህ' (A Fire Within) የተሰኘ ጥናታዊ ፊልም ተሰርቶ በቅርቡ ለመመረቅ በዝግጅት ላይ ይገኛል።
በቀይ ሽብር ወቅት ኢትዮጵያ ውስጥ ስቃይና እንግልት የደረሰባቸው ሶስት ኢትዮጵያዊ ሴቶች ወደ አሜሪካ ከመጡ በኃላ ጥቃት ያደረሰባቸውን ግለሰብ ለፍትህ ለማቅረብ የሚያሳዩትን ውጣ ውረድ የሚያሳየው አዲስ ጥናታዊ ፊልም በአሜሪካን አገር የሚኖሩ ብዙ ስቃይና መከራን ያሳለፉ ከ 1.4 ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ስደተኞች ተስፋ የሚሰጥ ነው ተብሏል።ከፊልሙ አዘጋጅ ጋር የተደረገውን ቆይታ ያዳምጡ።

ሌሎችም ዝግጅቶች ተካተዋል።

ጋቢና መዝናኛ |ፍትህ ፈላጊ ኢትዮጵያዊያንን ስለዘከረው ፊልም | ከሌሎች ጥንቅሮች ጋር
please wait

No media source currently available

0:00 0:30:00 0:00

XS
SM
MD
LG