No media source currently available
በቀይ ሽብር ወቅት ኢትዮጵያ ውስጥ ስቃይና እንግልት የደረሰባቸው ሶስት ኢትዮጵያዊ ሴቶች ወደ አሜሪካ ከመጡ በኃላ ጥቃት ያደረሰባቸውን ግለሰብ ለፍትህ ለማቅረብ የሚያሳዩትን ውጣ ውረድ የሚያሳየው አዲስ ጥናታዊ ፊልም በአሜሪካን አገር የሚኖሩ ብዙ ስቃይና መከራን ያሳለፉ ከ 1.4 ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ስደተኞች ተስፋ የሚሰጥ ነው ተብሏል።