በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

እነ አቶ እስክንድር ነጋ በመንግሥት ጠበቃ እንዲቀርቡ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሰጠ

አቶ እስክንድር ነጋና አቶ ስንታየሁ ቸኮል ፍርድ ቤት ግቢ ውስጥ፤ ፎቶ ኢትዮጵያ ኢንሳይደር ስክሪን ኮፒ
አቶ እስክንድር ነጋና አቶ ስንታየሁ ቸኮል ፍርድ ቤት ግቢ ውስጥ፤ ፎቶ ኢትዮጵያ ኢንሳይደር ስክሪን ኮፒ

ነ አቶ እስክንድር ነጋ በተጠረጠሩበት ወንጀል በቀዳሚ ምርመራ የዐቃቤ ሕግ ምስክሮችን እንደማይሰሙ በመግለፅ ጠበቆቻቸውን አሰናበቱ። ፍርድ ቤቱ በበኩሉ መንግሥት ተከላካይ ጠበቃ አቁሞላቸው እንዲቀርቡ ትዕዛዝ ሰጠ።

እየባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ አባላት አቶ እስክንድር ነጋ፣ አቶ ስንታየሁ ቸኮል እናወ/ሮ ቀለብ ስዩም ዓቃቤ በቅድመ ምርመራ ያቀረባቸውን ምስክሮች አንሰማም ብለው ጠበቆቻቸውን አሰናብተዋል። (ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ)

እነ አቶ እስክንድር ነጋ በመንግሥት ጠበቃ እንዲቀርቡ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሰጠ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:14 0:00

XS
SM
MD
LG