በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለ“ኤርትራ” የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

Secretary of State Mike Pompeo speaks during a press briefing at the State Department on Wednesday, May 20, 2020, in Washington. (Nicholas Kamm/Pool Photo via AP)
Secretary of State Mike Pompeo speaks during a press briefing at the State Department on Wednesday, May 20, 2020, in Washington. (Nicholas Kamm/Pool Photo via AP)

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው “ኤርትራ ባለፈውአንድ ዓመት ውስጥ የአገሪቱን ኢኮኖሚ በማጠናከርናበአፍሪካ ቀንድ ቀጠና የፀጥታ ጉዳይ ላይ በመተባበር አሳየችያሉትን መሻሻል አድንቀዋል።

በቀጣይም አገሪቱ መልካም ስኬት እንድታሳይ ምኞታቸውንየገለፁት ፓምፒዮ አገሪቱ እነዚህን መሻሻሎች በማስቀጠልበአካባቢው ዘላቂነት ያለው ሰላምና ብልፅግና እንዲሰፍንእንደምታደርግ ተስፋቸውን ገልፀዋል።

XS
SM
MD
LG