በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዘመናዊ ተንቀሳቃሽ ስልኮች ወይም ስማርት ፎኖች ለኮቪድ -19 ተጋልጠው ከሆነ መንገር ቢችሉስ?

ዘመናዊ ተንቀሳቃሽ ስልኮች ወይም ስማርት ፎኖች ለኮቪድ -19 ተጋልጠው ከሆነ መንገር ቢችሉስ?
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:50 0:00

ዘመናዊ ተንቀሳቃሽ ስልኮች ወይም ስማርት ፎኖች ለኮቪድ -19 ተጋልጠው ከሆነ መንገር ቢችሉስ?

በአሜሪካና በመላው አለም ላይ ከ ኮቪድ 19 ጋር የሚደረገው ግብግብ እንደቀጠለ ሆኖ ከቤት ያለመውጣትክልከላው መቼ ሊያበቃ እንደሚችል ግን ሰፊ መወያያ ሆኗል። በሽታውና የሚሰራጭባቸው መንገዶች አጣብቂኝ ውስጥ የሚከት ነው።

ምንም የበሽታው ምልክት የማይታይባቸው ሰዎች ወደ ሌሎች ሰዎች ማስተላለፍ መቻላቸው ለከፋ ሞት ሊያበቃ ይችላል። ነገር ግን ዘመናዊ ተንቀሳቃሽ ስልኮች ወይም ስማርት ፎኖች ለበሽታው ተጋልጠው ከሆነ መንገር ቢችሉስ በሚል ሚሼል ኩዊኒንን ያጠናቀረችውን ዘገባ ስመኝሽ የቆየ እንደሚከተለው ታቀርበዋለች።

XS
SM
MD
LG