በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሮማናት አደባባይ የፈጠራ ስራውን ለመሞከር የሚያልመው ወጣት


ጣዕመ ተስፋዬ የመቀለ ፖሊ ቴክኒክ መምህር እና የበርካታ ፈጠራ ውጤቶች ባለቤት ነው። በአካባቢው የሚገኙ ችግሮችን ከሚያቀሉ ነባር ፈጠራዎች በተጨማሪ በቅርቡ ለተከሰተው የኮቪድ 19 ወረርሽ መከላከያ የሚሆኑ የፈጠራ ስራዎችን ለማበርከት እየጣረ ይገኛል። የሙከራ ጊዜያቸውን ከሚጠብቁ የፈጠራ ስራዎቹ አንዱ ተዋስ ማስወገጃ ሳጥን ( Disinfection booth)ነው። ይህ የፈጠራ ስራው ሲጠናቀቅ በመቀሌ ሮማናት አደባባይ ለመሞከር እንደሚፈልግም ለአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ተናግሯል።#ጋቢና #Gabina

ሙሉ መሰናዶውን ያዳምጡ

በሮማናት አደባባይ የፈጠራ ስራውን ለመሞከር የሚያልመው ጣዕመ ተስፋዬ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:30 0:00


XS
SM
MD
LG