በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሮማናት አደባባይ የፈጠራ ስራውን ለመሞከር የሚያልመው ጣዕመ ተስፋዬ


በሮማናት አደባባይ የፈጠራ ስራውን ለመሞከር የሚያልመው ጣዕመ ተስፋዬ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:30 0:00

ጣዕመ ተስፋዬ የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ መምህር እና የበርካታ ፈጠራ ውጤቶች ባለቤት ነው። በአካባቢው የሚገኙ ችግሮችን ከሚያቀሉ ነባር ፈጠራዎች በተጨማሪ በቅርቡ ለተከሰተው የኮቪድ 19 ወረርሽ መከላከያ የሚሆኑ የፈጠራ ስራዎችን ለማገባደድ እየጣረ ይገኛል። የሙከራ ጊዜያቸውን ከሚጠብቁ የፈጠራ ስራዎቹ አንዱ ተዋስ ማስወገጃ ሳጥን ( Disinfection booth)ነው። ይህ የፈጠራ ስራው ሲጠናቀቅ በመቀሌ ሮማናት አደባባይ እንዲሞከር እንደሚፈልግም ለአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ተናግሯል።

XS
SM
MD
LG